Kirkeguiden

Forsiden > Vest-Agder > Kristiansand > Kristiansand S
St. Mary Ethiopian orthodox Tewahido church in Kristiansand, Norway
Om

Følgende informasjon er tilgjengelig for St. Mary Ethiopian orthodox Tewahido church in Kristiansand, Norway:

St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahido Church in Kristiansand, Norway

Adresse

St. Mary Ethiopian orthodox Tewahido church in Kristiansand, Norway finner du på følgende adresse:

Møllevannsveien 44
4617
Kart

Sjekk kartet for å se hvor du kan finne St. Mary Ethiopian orthodox Tewahido church in Kristiansand, Norway.

Kategori

Følgende kategorier er beskrivende for St. Mary Ethiopian orthodox Tewahido church in Kristiansand, Norway:


Klikk på linken(e) over for å finne lignende kirker i Kristiansand S.
Vurdering

Her ser du hvordan andre besøkende har vurdert St. Mary Ethiopian orthodox Tewahido church in Kristiansand, Norway:

4.7/5.0 (10 stemmer)
Nyheter

Hva har skjedd hos St. Mary Ethiopian orthodox Tewahido church in Kristiansand, Norway i det siste? Her kan du finne relevante nyheter:

21/08/2019

እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ትንሳኤዋ፣ፍልሰቷ፣ እርገቷ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

18/06/2019

ቅድስት አፎምያ፡- ቅድስት አፎምያ ሀገሯ ኪልቅያ ነው፡፡ ባለቤቷ አስተራኒቆስ መስፍነ ኪልቅያ ነበረ፡፡ እርሷም በትዳር በነበረችባቸው ዘመናት እግዚአብሔርን ከሚወድ ባለቤቷ ጋር እግዚአብሔርን ስታገለግለው የኖረች ሴት ደገኛ ሴት ናት፡፡ በየወሩ በ29 ቀን የጌታችንን የልደቱን፣ ወር በገባ በ21 የእመቤታችንንና ወር በገባ በ12 የቅዱስ ሚካኤልን መታሰቢያ እያደረጉ ነዳያንን ይጎበኙ ነበር፡፡ ባለቤቷ አስተራኒቆስ ከዚህ ዓለም የሚያርፍበት ጊዜ እንደደረሰ ባወቀ ጊዜ ይሰጡት የነበረውን ምጽዋት እና የሦስቱን በዓላት መታሰቢያ ማድረግ እንዳታስታጉል ከአደራ ጋር አዘዛት፡፡ እርሷም የመልአኩን የቅዱስ ሚካኤልን ሥዕል ያሥልላት ዘንድ ባለቤቷን ጠይቃ አሠርቶ ሰጣት፡፡ በከበረ ቦታም አኖረችው፡፡ ባሏ ካረፈ በኋላ ያዘዛትን መንፈሳዊ ሥራ ከወትሮው አስበልጣ መሥራት ቀጠለች፡፡ ባሏም ታሞ ሞቶ ከሀብቷ ከንብረቷ እየሰጠች እየመጸወተች በጾም በጸሎት ተወስና ትኖር ነበር፡፡ ሰይጣን ለምቀኝነት አያርፍምና ደግ መነኩሴ መስሎ አጋንንትን መነኮሳይያት አስመስሎ መጥቶ ከደጅ ሆኖ አስጠራት፡፡ እርሷም "ከቤትገብታችሁ በቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ፊት ጸልዩልኝ" አለቻቸው፡፡ ሰይጣናቱም "እኛማ በነግህ ጸልየናል?" አሏት፡፡ ቀጥሎም ሰይጣን."...እንደው አንቺ ግን ይህ ሁሉ ጾም ጸሎት ምን ያደርገልሻል? ሀብትሽን ሰጥተሸ መጨረስሽስ ስለምንድን ነው? በዚያ ላይ አንቺ ስትደክሚ የሚደግፍሽ ስታረጂ የሚጦርሽ ልጅ የለሽም ሁለተኛ ማግባት ኃጢአት መስሎሻልን? እነ አብርሃም እነ ዳዊት ከብዙ ሴቶች ብዙ ልጆች ወልደው የለምን? አሁንም ቤት ሰሪ ጎመን ዘሪ ልጅ ያስፈልግሻልና ባል አግቢ፣ እሺ በይኝ" አላት፡፡ ቅድስት አፎምያም "አባ ቆብህ መልካም ነበር ንግግርህ ግን ክፉ ነው፣ አትጹሚ አትጸልዩ ያልከኝ ጌታ ምጽዋት አበድር እመስዋዕት ብሎ የለምን? ሁለተኛ ባል አግቢ ማለትንስ ከምን አገኘኸው? እርግቦች እንኳን ባሎቻቸው ከሞቱባቸው ከሌላ ወንድ አይቀርቡም ታዲያ ጥንት በንጽሕና ሊኖር የተፈጠረ ሰው ሁለተኛ አላገባም ቢል ዕዳ ፍዳ ሊሆንበት ነውን?" ብላ ሞገተችው፡ የሰው ልጆች ጠላት የሆነው ሰይጣንም በመልካም አገልግሎት ስትበረታtአይቷታልና ዝም ብሎ ሊተዋት አልወደደም፡፡ ከላይ እንዳየነው ..በመጀመሪያ ባል ሳታገባ ማገልገሏን ትታ ሌላ ባል አግብታ ልጅ ወልዳ እንድትኖር በብዙ ማባበል ጠየቃት፡፡ ባሏ መንግሥተ ሰማያትን ስለወረሰ ምንም ምጽዋት እንደማይሻ አስመስሎ ነገራት፡፡ ቅድስት አፎምያ ግን ዳግመኛ ትዳር ላለመመሥረት ቃል ኪዳን እንደገባች ርግብንና ዖፈ መንጢጥን አብነት አድርጋ እነርሱ እንኳ በሕይወት ዘመናቸው ከአንድ ባል ውጪ ሌላ ባል እንደማያውቁ በመጥቀስ አሳቡን እንደማትቀበለው ገለጸችለት፡፡ ሰይጣንም አስመሳይ መሆኑ አላዋጣ ሲለው ማንነቱን ቀይሮ ሊያንቃት ቢሞክር የእግዚአብሔርንና የቅዱስ ሚካኤልን ስም ጠርታ አባረረችው፡፡ እርሱም ተመልሶ መጥቶ እንደሚያጠፋት ዝቶባት እንደአቧራ በኖ እንደ ጢስም ተኖ ጠፋ፡፡ በሰኔ 12 ቀን የቅዱስ ሚካኤልን መታሰቢያ እያዘጋጀች ሳለች ሰይጣን ብርሃናዊ መልአክ መስሎ መጣ፡፡ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እንደሆነ ገልጾ የመጀመሪያውን የመሰለ ከንቱ ምክሩን አሰማምሮ አቀረበላት፡፡ አሳቡንም የእግዚአብሔር ፈቃድና አሳብ እንደሆነ አድር ለማሳመን ሞከረ፡፡ ሰይጣን አስቀድሞ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በገዳመ ቆሮንቶስ መጻሕፍትን እየጠቀሰ እንደተፈታተነው ሁሉ ቅድስት አፎምያንም ለማሳመንም አብርሃምን፣ ይስሐቅን፣ ያዕቆብን፣ዳዊትን የመሳሰሉ ደጋግ አባቶችን ታሪክ እየጠቀሰ ወደ ትዳር እንድትገባ ደጋግሞ ወተወታት፡፡ ቅድስት አፎምያም በእግዚአብሔር ኃይል ጸንታበቅዱስ ሚካኤልም ተራዳኢነት ታምና "የእግዚአብሔር መልአክ ከሆንክ መንፈሳዊ ማረጋገጫህ የሆነው የመስቀል ምልክት የታለ?" በማለትበምድራዊ ንጉሥና በጭፍራው መካከል የሚኖርን የጋራ መግባቢያ መንገድ ዋቢ አድርጋ ጠየቀችው፡፡ ለጊዜው "በእኛ በመላእክት ዘንድ እንዲህ አይደለም" ብሎ ሊሸነግላትና አቋሟን ሊያስቀይራት ሞከረ። ከቤቷ ያለ የቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ላይ ያለውን ምልክት አብራርታ የእርሱ ግን ከዛ ጋር አንድነት እንደሌለው አረጋገጠችበት፡፡ በመቀጠልም ከቤቷ ላለው ለቅዱስ ሚካኤል ሥዕል እጅ እንዲነሣ ጠየቀችው፡፡ በዚህ ጊዜ መልኩ ወደ ትክክለኛ ሰይጣናዊ ማንነቱ ተለወጠና ጨለማ ለብሶ እየዛተ አነቃት፡፡ ቅድስት አፎምያም የከበረ መልአክ ቅዱስ ሚካኤልን "ድረስልኝ" እያለች በጠራችው ጊዜ መልአኩም ፈጥኖ በመድረስ ከሰይጣን እጅ አዳናት፡፡ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልም ለሰይጣኑ ተገቢውን ቅጣት ሰጥቶ ቅድስት አፎምያን ባረካት፡፡ የዕረፍት ቀኗ በዚህ ቀን መሆኑን ነግሮ ቤቷን እንድታዘጋጅ አዘዛት፡፡ የበዓሉን ዝግጅት አከናውና ሥጋ ወደሙን ተቀብላ ኤጲስ ቆጶሱንና ካህናቱን እንደየመዓርጋቸው ጠርታ በቤቷ አክብራ ተቀበለቻቸው፡፡ ለነዳያንና ለጾም አዳሪዎች በኤጲስ ቆጶሱና በካህናቱ እጅ ገንዘቧን መጽውታ መንገዷን አሳመረች፡፡ ስለ ኃጢአቷ እንዲጸልዩላት ተማፅና በፊታቸው ተንበርክካ ጸለየች፡፡ ባሏ ያሠራላትን የቅዱስ ሚካኤልን ሥዕል አቅፋ ስማ ከተማጸነች በኋላ ሰኔ 12 ቀን በሰላም ዐረፈች፡፡

11/06/2019

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የጰራቅሊጦስ በዓል «መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ» የሐዋ ስራ ፩፥፰ የክርስቲያንሳንድ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የጰራቅሊጦስ በዓል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቅዳሜ ሰኔ ፰/፳፻፲፩ (Lørdag juni 15, 2019) ከጠዋቱ ፩ ሰዓት ፲፭ ደቂቃ ጀምሮ (Fra kl. 7: 15) በቅዳሴ የሚከበር ስለሆነ ምዕመናን በዓሉ ላይ በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን የክርስቲያንሳንድ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት

06/06/2019

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለ ፳፻፲፪ ዓ/ም የጥምቀት በዓል ገቢ ማሰባሰቢያ የምግብ ዝግጅት ቦታ: Torvet i Kristiansand ቀን: June 29, 2019 ሰዓት: Fra kl. 11:00 በመላው ኖርዌይ ለምትኖሩ ፣ ቅዳሜ June 29, 2019 መንገዶች ሁሉ ወደ ክርስቲያንሳንድ ያመራሉ። ምሳዎን ተመግበው ቤተክርስቲያኖን ይርዱ። በክርስቲያንሳንድ የደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የጥምቀት በዓል አዘጋጅ ኮሚቴ For mer info, klikk her: https://www.visitnorway.no/reisemal/sorlandet/kristiansand/event-kristiansand/den-internasjonale-kulturfestivalen-i-kristiansand/57175/

05/06/2019

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!!!

23/05/2019

የ፳፻፲፩ ዓ. ም በክርስቲያንሳንድ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤክ ሰንበት ትምህርት ቤቱ ታዳጊዎች ክፍል የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ልዩ መርኃ ግብር መዝሙር

23/05/2019

የ፳፻፲፩ ዓ። ም በክርስቲያንሳንድ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤክ ሰንበት ትምህርት ቤቱ ታዳጊዎች ክፍል የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ልዩ መርኃ ግብር

17/05/2019

የ፳፻፲፩ ዓ. ም የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

17/05/2019

የ፳፻፲፩ ዓ ም የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

17/05/2019

የ፳፻፲፩ ዓ. ም የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

17/05/2019

የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

17/05/2019

የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

17/05/2019

የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

17/05/2019

የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

17/05/2019

የእመቤታችን ንጽህተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

17/05/2019

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ግንቦት 1. ልደታ - እመቤታችን የተወለደችበት ቀን ነው እመቤታችን እግዝትእነ ማርያም በተፀነሰች በ፱ ወር ከአምስት ቀን የግንቦት መባቻ ዕለት ግንቦት ፩ ተወለደች። ዮም ፍስሐኮነ በእንተ ልድታ ለማርያም - በእመቤታችን ልደት ደስታ ሆነ። የልዑል እግዚአብር ቤተሰቦች፤ የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች እንኳን ደስ አላችሁ። ለነቢያት ዜና ትንቢታቸው፣ ለሀዋርያት ስብከታቸው፣ ለክርስቲያኖች ሁሉ ተስፍቸው የሆነች እመቤታችን የተወለደችበትን ቀን ሁላችንም በፍቅርና በደስታ እናከብረዋለን። የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ አማላጅነቷ በሁላችን ይደርብን። አሜን።

07/05/2019

ሚያዚያ 30 ✝️ቅዱስ_ማርቆስ_ያረፈበት_ቀን_ነው ✝️እንኳን_ለወንጌላዊው_ቅዱስ_ማርቆስ_ዓመታዊ_በዓል_አደረሳችሁ ። ⛪️⛪️⛪️ ✍️ከ72 አርድእት አንዱ የሆነ ወንጌላዊ ሐዋርያ ሰማዕት ዘአንበሳና ርዕሰ ሊቃነ ዻዻሳት የተባለ ቅዱስ ማርቆስ በሚያዚያ 30 በሰማዕትነት ግብፅ ውስጥ ዐርፏል:: . ቅዱስ ማርቆስ እናቱ ማርያም አባቱ አርስጥቦሎስ ይባላሉ። በልጅነቱ ኦሪትንና የዘመኑን ጥበብ ሥጋዊ በሚገባ ተምሮ ክርስቶስን ከቤተሰቦቹ ጋር ተከትሏል። የመጀመሪያ ስሙ ዮሐንስ ሲሆን ከ120ው ቤተሰብ በእድሜ በጣም ትንሽ የሆነ እርሱ ነበር እድሜውም 20 ዓመት ነበር። ለ3 ዓመታት ከጌታ እግር ሥር ተምሮ በበዓለ ሃምሳ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ብዙ ደክሟል። በተለይ የግብፅና የኢትዮዽያ ቤተ ክርስቲያን አባት ነው። ክህነትን ያገኘን ከርሱ ነውና።ቅዱስ ማርቆስ 16 ምዕራፍ ያለውን ወንጌሉን ሲጽፍ ኪሩብ ገጸ አንበሳ በቀኙ ሊቀ ሐዋርያት በግራው ሆነው ይራዱት ነበር። ቅዱሱ ወንጌላዊው ማርቆስ ከቅዱስ ዻውሎስ ከበርናባስና ከዼጥሮስ ጋር ተጉዟል።ከብዙ ስቃይና መከራ በሁዋላ ሰሜን አፍሪካ አካባቢ በዚህ ቀን አረማውያን ገድለውታል። በረከቱ ይደርብንና ዳግመኛ በዚህ ቀን የቅዱስ ማርቆስን ወላጆችን እናስባቸው ዘንድ ይገባል። ቅዱስ "አርስጥቦሎስ" አባቱ ሲሆን የጌታ ቅን አገልጋይ የነበረ። እናቱም ቅድስት ማርያም ትባላለች። ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት አንዷ ነች። ጌታችንን በቅንነት ያገለገለች በምግባሯ ክርስቶስን ያስደሰተች ነበረች።ቤቷንም ለሐዋርያትና ለጌታ በስጦታ ያበረከተች ቅድስት ናት። ቤቷም የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን ስትሆን ይህች ቤት መንፈስ ቅዱስ ወርዶባታል። የቤተ ክርስቲያኑም ስም ጽርኀ ጽዮን ነበር ስሙ። በዛች ቤተ ክርስቲያንም ብዙ ተአምራቶችን ተፈጽመውበታል ብዙ ሚሥጥርም ተከናውነውበታል። ከእነዚህም አንዱ የእመቤታችን ግንዘትም ተከናውኖበታል እግዚአብሔር አምላክ ከሐዋርያዊው ከቅዱስ ማርቆስ በረከትን ያድለ🙏🙏🙏

06/05/2019

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ኖርዌይ ፣ ፳፻፲፩ ዓ።ም ክፍል ፬

06/05/2019

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ኖርዌይ ፣ ፳፻፲፩ ዓ።ም ክፍል ፬

06/05/2019

የ፳፲፻፩ ዓ. ም የትንሳኤ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ኖርዌይ

Bilder

Her kan du finne bilder fra St. Mary Ethiopian orthodox Tewahido church in Kristiansand, Norway:

Videoer

Her kan du finne videoer fra St. Mary Ethiopian orthodox Tewahido church in Kristiansand, Norway:

ዝክረ ቅዱስ ያሬድ መዝሙር

የ፳፻፲፩ ዓ. ም በክርስቲያንሳንድ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤክ ሰንበት ትምህርት ቤቱ ታዳጊዎች ክፍል የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ልዩ መርኃ ግብር መዝሙር

ዝክረ ቅዱስ ያሬድ

የ፳፻፲፩ ዓ። ም በክርስቲያንሳንድ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤክ ሰንበት ትምህርት ቤቱ ታዳጊዎች ክፍል የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ልዩ መርኃ ግብር

በቤተክርስቲያኑ መዘምራን መዝሙር

የ፳፻፲፩ ዓ ም የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

በቤተክርስቲያኑ መዘምራን መዝሙር

የ፳፻፲፩ ዓ. ም የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

የ፳፻፲፩ ዓ . ም በሕጻናትና ማዕከላዊያን መዝሙር

የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

የ፳፻፲፩ ዓ. ም

የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

የ፳፻፲፩ ዓ .ም

የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

የ፳፻፲፩ ዓ. ም

የእመቤታችን ንጽሕተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

የ፳፻፲፩ ዓ. ም

የእመቤታችን ንጽህተ ንጹሓን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ

፳፻፲፩ ዓ/ም, 2019 G.C ክፍል ፬

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አከባበር በክርስቲያንሳንድ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ኖርዌይ ፣ ፳፻፲፩ ዓ።ም ክፍል ፬

Tilbakemelding
Har du mer informasjon om denne kirke?
Send oss en melding da vel!


Restauranter i nærheten

Sjekk også følgende Restauranter i nærheten:

Restaurant Mother India
Markens gate 6, Kristiansand S
Asiatisk, Indisk, Pakistansk
La Famiglia
Stengt
Vestre Strandgate 22, Kristiansand S
Europeisk, Italiensk
Le Monde Tapas
Stengt
Markens gate 15, Kristiansand S
Le Monde Tapas
Stengt
Markens gate 15, Kristiansand S
Food Asylum
Stengt
Markensgate 9, Kristiansand S
Asiatisk, Asian Fusion, Japansk, Sjømat, Sushi, Vegetar
Patricks Pub Og Restaurant
Stengt
Markensgate 10, Kristiansand S
Amerikansk, Barbecue, Burger
Sjøhuset Restaurant
Stengt
Østre Strandgate 12A, Kristiansand S
Sjømat, Soul Food
Fants Favoritt
Stengt
Skippergada 38, Kristiansand S
will.i.juice
Stengt
Gyldenløves gate 11, inngang Kirkegata, Kristiansand S
Helsemat
Kobu
Stengt
Vestrestrandgate 22, Kristiansand S
Asiatisk, Asian Fusion, Japansk
Le Monde Restaurant
Stengt
Kirkegata 15, Kristiansand S
Afrikansk, Europeisk, Middelhavsk, Marokkansk
Saigon Nam Nam
Stengt
Vestre Strandgate 22, Kristiansand S
Asiatisk, Vietnamesisk
Tilstede mat og mer
Stengt
Markens gate 29, Kristiansand S
Buffet, Delikatesse, Sjømat, Vegan, Vegetar
Egon
Stengt
Barstølveien 31-35, Kristiansand S
Amerikansk, Barbecue, Brunch, Burger, Europeisk, Family Style, Italiensk, Pizza, Biff, Tex-Mex, Vegetar
Harveys Sportsbar
Stengt
Tollbodgata 3, Kristiansand S
Burger
Bølgen & Moi, Kristiansand
Stengt
Nodeviga 2, Kristiansand S
Soul Food
Restaurant Skrubbsulten - Tinnheia
Stengt
Tinnheiveien 20, Kristiansand S
Bakgården Både Og
Stengt
Tollbodgata 5, Kristiansand S
Bønder I Byen
Stengt
Rådhusgata 16, Kristiansand S
Indian Ocean Tandoori
Stengt
Marviksveien 2 B, Kristiansand S
Asiatisk, Indisk, Pakistansk
Bellas Burrito
Stengt
Barstølveien 31-35, Kristiansand S
Hurtigmat, Latinamerikansk, Meksikansk
Cafe Generalens venner
Ravnedalsveien 34, Kristiansand S
Brunch, Burger, Vegetar
Hoteller i nærheten
Eiendomsmeglere i nærheten
Frisører i nærheten

Sjekk også følgende Frisører i nærheten:

Duo Frisører
Stengt
Skippergata 41, Kristiansand S
Barbersalong, Frisør
Studio Alf Kristiansand
Stengt
Markensgate 38, Kristiansand S
Frisør
Anne Margrethes Dame/Herre Frisør
Stengt
Markensgate 24, Kristiansand S
Frisør
Jørns frisører byen
Stengt
Henrik Wergelandsgt. 17, Kristiansand S
Barbersalong, Frisør
A-salong
Stengt
Barstølveien 35, Kristiansand S
Frisør
Barberer'n AS
Stengt
Rådhusgaten 5, Kristiansand S
Barbersalong, Frisør
Daniel Frisør
Stengt
Henrik Wergelands gate 13, Kristiansand S
Frisør
Adam og Eva Kristiansand
Stengt
Gyldenløves gate 1c, Kristiansand S
Frisør
Komponisten Frisørsalong
Stengt
Kjøita Park 19, Kristiansand S
Frisør
Cutters
Stengt
Barstølveien 29-35, Kristiansand S
Frisør
Hårstrået
Stengt
Rona senter, Kristiansand S
Frisør
Frisørhuset Ans Kristiansand
Stengt
Gyldenløvsgate 3, Kristiansand S
Frisør
Blondie Salongen
Stengt
Henrik Wergelands gt.19, Kristiansand S
Frisør
Anders frisør
Stengt
Gyldenløvesgate 17, Kristiansand S
Frisør
Wolles Hår As
Stengt
Dronningensgate 24c, Kristiansand S
Frisør
Lugano Frisør
Stengt
Vestre strandgate 42, Kristiansand S
Frisør
Milles
Stengt
Henrik Wergelandsgate 15, Kristiansand S
Frisør
Hånes lille velvære
Stengt
Hånesveien 61, Kristiansand S
Frisør, Hudpleie
Pageboy
Dronningensgate 79, Kristiansand S
Frisør
TID frisør
Kirkegata 26, Kristiansand S
Frisør
Din Barnefrisør
Dronningensgate 24c, Kristiansand S
Frisør
Cutters
Stengt
Tollbodgaten 14, Kristiansand S
Frisør
SalongXtend
Stengt
Kirkegata 10, Kristiansand S
Frisør
Tango Frisør Vågsbygd
Stengt
Kirsten Flagstadvei 30/32, Kristiansand S
Barbersalong, Skjønnhetsprodukter, Frisør
Lille paris frisørsalong
Stengt
Grim torv 2, Kristiansand S
Frisør